Rietveld Code Review Tool
Help | Bug tracker | Discussion group | Source code

Unified Diff: _locales/am/store.description

Issue 29613555: Noissue - Purge orphaned store.description (Closed) Base URL: https://hg.adblockplus.org/adblockpluschrome/file/a6d5e9202eb4
Patch Set: Created Nov. 21, 2017, 8:56 a.m.
Use n/p to move between diff chunks; N/P to move between comments.
Jump to:
View side-by-side diff with in-line comments
Download patch
« no previous file with comments | « no previous file | _locales/ar/store.description » ('j') | no next file with comments »
Expand Comments ('e') | Collapse Comments ('c') | Show Comments Hide Comments ('s')
Index: _locales/am/store.description
diff --git a/_locales/am/store.description b/_locales/am/store.description
deleted file mode 100644
index 867d9702d5d54a4bdd15ad5e6c0c86daa916be64..0000000000000000000000000000000000000000
--- a/_locales/am/store.description
+++ /dev/null
@@ -1,5 +0,0 @@
-{
- "store.description": {
- "message": "አድብሎክ ፕላስ ሁሉንም አዋኪ ማስታወቂያዎች ይከላከላል እና የማይረብሹ ማስታወቂያዎችን በመፍቀድ ዌብሳይቶችን ይደግፋል(ይህንን መለወጥ ይቻላል)።\n\nየመረጃ መረብን ስክሪንዎ በአዋኪ ማስታወቂያዎች ሳይጨናነቅ ያስሱ! አድብሎክ ፕላስ ለጉግል ክሮም የሚከላከለው፡\n· ባነር ማስታወቂያዎችን\n· የዩትዩብ ቪዲዮ ማስታወቂያዎችን\n· የፌስቡክ ማስታወቂያዎችን\n· ፖፕአፕ ማስታወቂያዎችን\n· አስቸጋሪ ማስታወቂያዎችን በሙሉ\n\nአድብሎክ ፕላስ በዓለማችን ተወዳጁ የብራውዘር ቅጥያ ነው፥ በመላው ዓለም በሚልዮኖች የሚቆጠሩ ተጠቃሚዎች አሉት። ማህበረሰብ መር የሆነ የኦፕን ሶርስ ፕሮጀክት ሲሆን፥ አድብሎክ ፕላስ በስኬት ሁሉንም አዋኪ ማስታወቂያዎች በራሱ እንዲከላከል በመቶዎች የሚቆጠሩ ግለሰቦች አስተዋፆዋቸውን አበርክተዋል።\n\nልብ ይበሉ: አድብሎክ ፕላስ ለጉግል ክሮም ሲጭኑ፥ ብራውዘሮ አድብሎክ ፕላስ ለጉግል ክሮም ለመረብ አሰሳ ታሪኮ እና መረጃዎ ፍቃድ እንዳለው የሚገልፅ ማስጠንቀቂያ ያሳይዎታል። ይህ መልእክት አያሳስብዎ, መቼም ምንም አይንት መረጃ አንሰበስብም!\n\nበቅርቡ, የአድብሎክ ፕላስ ማህበረስብ 'አክሴፕተብል አድስ ኢኒሺኤቲቭ' አስተዋውቋል. የተወሰኑ ትንሽና የማይንቀሳቀሱ ማስታወቂያዎችን በመፍቀድ፥ በማይረብሹ ማስታወቂያዎች የሚተዳደሩ ዌብሳይቶችን ይደግፋሉ። ይህንን በማንኛውም ሰዓት ማጥፋት ይችላሉ። ይበልጥ ለማወቅ ወደ http://adblockplus.org/en/acceptable-ads ይሂዱ.\n\n***********\nመግለጫዎች እና የለውጥ መዝገብ እዚህ ማግኘት ይቻላል: http://adblockplus.org/releases/\n\nችግር ገጠምዎታል? ክሮምን አጥፍተው ማብራት እና/ወይም ከአድብሎክ ፕላስ ምርጫዎች ውስጥ\"Update now\"ን መጫን ይሞክሩ።\n\nስህተት አግኝተዋል? የተወሰኑ ችግሮች እንዳሉ እናውቃለን: http://adblockplus.org/en/known-issues-chrome. ተጨማሪ ካገኙ ው, visit our forum: https://adblockplus.org/forum/viewforum.php?f=10.\n\n*************\nአዲስ ነገር መሞከር ይፈልጋሉ? ለምን በአዳዲስ ጭማሪ እየተሰራ ያለውን አድብሎክ ፕላስ ለጉግል ክሮም አይሞክሩም: http://adblockplus.org/en/development-builds (ለብቻው የሚለወጥ, የራሱ ማስተካከያ ያለው)።\n"
- }
-}
« no previous file with comments | « no previous file | _locales/ar/store.description » ('j') | no next file with comments »

Powered by Google App Engine
This is Rietveld