OLD | NEW |
(Empty) | |
| 1 አድብሎክ ፕላስ ሁሉንም አዋኪ ማስታወቂያዎች ይከላከላል እና የማይረብሹ ማስታወቂያዎችን በመፍቀድ ዌብሳይቶችን ይደግፋል(ይህንን
መለወጥ ይቻላል)። |
| 2 |
| 3 የመረጃ መረብን ስክሪንዎ በአዋኪ ማስታወቂያዎች ሳይጨናነቅ ያስሱ! አድብሎክ ፕላስ ለጉግል ክሮም የሚከላከለው፡ |
| 4 · ባነር ማስታወቂያዎችን |
| 5 · የዩትዩብ ቪዲዮ ማስታወቂያዎችን |
| 6 · የፌስቡክ ማስታወቂያዎችን |
| 7 · ፖፕአፕ ማስታወቂያዎችን |
| 8 · አስቸጋሪ ማስታወቂያዎችን በሙሉ |
| 9 |
| 10 አድብሎክ ፕላስ በዓለማችን ተወዳጁ የብራውዘር ቅጥያ ነው፥ በመላው ዓለም በሚልዮኖች የሚቆጠሩ ተጠቃሚዎች አሉት። ማህበረሰብ መር
የሆነ የኦፕን ሶርስ ፕሮጀክት ሲሆን፥ አድብሎክ ፕላስ በስኬት ሁሉንም አዋኪ ማስታወቂያዎች በራሱ እንዲከላከል በመቶዎች የሚቆጠ
ሩ ግለሰቦች አስተዋፆዋቸውን አበርክተዋል። |
| 11 |
| 12 ልብ ይበሉ: አድብሎክ ፕላስ ለጉግል ክሮም ሲጭኑ፥ ብራውዘሮ አድብሎክ ፕላስ ለጉግል ክሮም ለመረብ አሰሳ ታሪኮ እና መረጃዎ ፍቃ
ድ እንዳለው የሚገልፅ ማስጠንቀቂያ ያሳይዎታል። ይህ መልእክት አያሳስብዎ, መቼም ምንም አይንት መረጃ አንሰበስብም! |
| 13 |
| 14 በቅርቡ, የአድብሎክ ፕላስ ማህበረስብ 'አክሴፕተብል አድስ ኢኒሺኤቲቭ' አስተዋውቋል. የተወሰኑ ትንሽና የማይንቀሳቀሱ ማስታወቂያ
ዎችን በመፍቀድ፥ በማይረብሹ ማስታወቂያዎች የሚተዳደሩ ዌብሳይቶችን ይደግፋሉ። ይህንን በማንኛውም ሰዓት ማጥፋት ይችላሉ። ይበልጥ
ለማወቅ ወደ http://adblockplus.org/en/acceptable-ads ይሂዱ. |
| 15 |
| 16 *********** |
| 17 መግለጫዎች እና የለውጥ መዝገብ እዚህ ማግኘት ይቻላል: http://adblockplus.org/releases/ |
| 18 |
| 19 ችግር ገጠምዎታል? ክሮምን አጥፍተው ማብራት እና/ወይም ከአድብሎክ ፕላስ ምርጫዎች ውስጥ"Update now"ን መጫን ይሞክሩ። |
| 20 |
| 21 ስህተት አግኝተዋል? የተወሰኑ ችግሮች እንዳሉ እናውቃለን: http://adblockplus.org/en/known-issues-chro
me. ተጨማሪ ካገኙ ው, visit our forum: https://adblockplus.org/forum/viewforum.php?f=1
0. |
| 22 |
| 23 ************* |
| 24 አዲስ ነገር መሞከር ይፈልጋሉ? ለምን በአዳዲስ ጭማሪ እየተሰራ ያለውን አድብሎክ ፕላስ ለጉግል ክሮም አይሞክሩም: http://a
dblockplus.org/en/development-builds (ለብቻው የሚለወጥ, የራሱ ማስተካከያ ያለው)። |
OLD | NEW |