Rietveld Code Review Tool
Help | Bug tracker | Discussion group | Source code

Side by Side Diff: _locales/am/store.description

Issue 29334535: Updated translations for Adblock Plus 1.10.1 for Chrome/Opera/Safari release (Closed)
Patch Set: Updated translations from CrowdIn Created Jan. 26, 2016, 2:53 p.m.
Left:
Right:
Use n/p to move between diff chunks; N/P to move between comments.
Jump to:
View unified diff | Download patch
« no previous file with comments | « _locales/am/messages.json ('k') | _locales/fil/messages.json » ('j') | no next file with comments »
Toggle Intra-line Diffs ('i') | Expand Comments ('e') | Collapse Comments ('c') | Show Comments Hide Comments ('s')
OLDNEW
(Empty)
1 አድብሎክ ፕላስ ሁሉንም አዋኪ ማስታወቂያዎች ይከላከላል እና የማይረብሹ ማስታወቂያዎችን በመፍቀድ ዌብሳይቶችን ይደግፋል(ይህንን መለወጥ ይቻላል)።
2
3 የመረጃ መረብን ስክሪንዎ በአዋኪ ማስታወቂያዎች ሳይጨናነቅ ያስሱ! አድብሎክ ፕላስ ለጉግል ክሮም የሚከላከለው፡
4 · ባነር ማስታወቂያዎችን
5 · የዩትዩብ ቪዲዮ ማስታወቂያዎችን
6 · የፌስቡክ ማስታወቂያዎችን
7 · ፖፕአፕ ማስታወቂያዎችን
8 · አስቸጋሪ ማስታወቂያዎችን በሙሉ
9
10 አድብሎክ ፕላስ በዓለማችን ተወዳጁ የብራውዘር ቅጥያ ነው፥ በመላው ዓለም በሚልዮኖች የሚቆጠሩ ተጠቃሚዎች አሉት። ማህበረሰብ መር የሆነ የኦፕን ሶርስ ፕሮጀክት ሲሆን፥ አድብሎክ ፕላስ በስኬት ሁሉንም አዋኪ ማስታወቂያዎች በራሱ እንዲከላከል በመቶዎች የሚቆጠ ሩ ግለሰቦች አስተዋፆዋቸውን አበርክተዋል።
11
12 ልብ ይበሉ: አድብሎክ ፕላስ ለጉግል ክሮም ሲጭኑ፥ ብራውዘሮ አድብሎክ ፕላስ ለጉግል ክሮም ለመረብ አሰሳ ታሪኮ እና መረጃዎ ፍቃ ድ እንዳለው የሚገልፅ ማስጠንቀቂያ ያሳይዎታል። ይህ መልእክት አያሳስብዎ, መቼም ምንም አይንት መረጃ አንሰበስብም!
13
14 በቅርቡ, የአድብሎክ ፕላስ ማህበረስብ 'አክሴፕተብል አድስ ኢኒሺኤቲቭ' አስተዋውቋል. የተወሰኑ ትንሽና የማይንቀሳቀሱ ማስታወቂያ ዎችን በመፍቀድ፥ በማይረብሹ ማስታወቂያዎች የሚተዳደሩ ዌብሳይቶችን ይደግፋሉ። ይህንን በማንኛውም ሰዓት ማጥፋት ይችላሉ። ይበልጥ ለማወቅ ወደ http://adblockplus.org/en/acceptable-ads ይሂዱ.
15
16 ***********
17 መግለጫዎች እና የለውጥ መዝገብ እዚህ ማግኘት ይቻላል: http://adblockplus.org/releases/
18
19 ችግር ገጠምዎታል? ክሮምን አጥፍተው ማብራት እና/ወይም ከአድብሎክ ፕላስ ምርጫዎች ውስጥ"Update now"ን መጫን ይሞክሩ።
20
21 ስህተት አግኝተዋል? የተወሰኑ ችግሮች እንዳሉ እናውቃለን: http://adblockplus.org/en/known-issues-chro me. ተጨማሪ ካገኙ ው, visit our forum: https://adblockplus.org/forum/viewforum.php?f=1 0.
22
23 *************
24 አዲስ ነገር መሞከር ይፈልጋሉ? ለምን በአዳዲስ ጭማሪ እየተሰራ ያለውን አድብሎክ ፕላስ ለጉግል ክሮም አይሞክሩም: http://a dblockplus.org/en/development-builds (ለብቻው የሚለወጥ, የራሱ ማስተካከያ ያለው)።
OLDNEW
« no previous file with comments | « _locales/am/messages.json ('k') | _locales/fil/messages.json » ('j') | no next file with comments »

Powered by Google App Engine
This is Rietveld